የአብክመ ቤቶች ልማት ደርጅት እና የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የግንባታ ማማከር ውል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

የአብክመ ቤቶች ልማት ድርጅት በባህርዳር ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ የአልሙኒየም ፎርምወርክ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ለሚያስገነባው ዘመናዊ የሕንጻ ግንባታ የማማከር ውል ስምምነት ከፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ጋር በባህርዳር ከተማ ተፈራርመዋል፡፡ የግንባታ አማካሪነት የውል ስምምነቱን የአብክመ ቤቶች ልማት ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አበረ ሙጨ እና የፈዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ረሻድ ከማል ፈርመዋል፡፡ በስምምነቱ መሰረት የአብክመ ቤቶች […]