Abere Muche

General Manager

Vision

በ2022 በክልሉ ከተሞች የሚታየውን የቤት ችግር በማቃለል ተመራጭና ቀዳሚ ሆኖ መገኘት፡:

Mission

በክልሉ ከተሞች ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም የቤት ልማትን በማስፋፋትና ፍትሐዊ የቤት አስተዳደር ስርአትን በመዘርጋት የመኖሪያና የንግድ ቤቶችን ለቤት ፈላጊዎች በኪራይ እና በሽያጭ በተመጣጣኝ ዋጋ በማስተላለፍ የቤት እጥረትን በዘላቂነት ማቃለል ነው፡፡